0
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በዚህ የጥፋት ሃይል አመራር ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ ይጀምራል። በዚህ ሂደት ለሚደርስ ማንኛውም ጉዳት ይህ ቡድን እና አመራሩ ብቻ ተጠያቂ መሆናቸውን ለመላው ህዝብ በዚህ አጋጣሚ ለማሳወቅ እንወዳለን ሲል ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
#fastmereja

10 comments
ህዝቡን ይጠንቀቁ
ዶ/ር ደብረጽዮንና ተባባሪዎቻቸው እባካችሁ ለትግራይ እናቶች ርህራሄ ይኑራችሁ😢
ጌታ ሆይ መረን
ይለይላቸው!
በነዚህ ስልጣን ጥመኞች ምክንያት ከ1ሚሊየን በላይ ትግራዋይ መሰዋታቸው ያሳዝናል::
አይ አብይ
ቀጣይ የዉጭ ጉዳይ ሚነስትር ጌታቸው ሬዳ ብሆንስ
እኛ ምን አገባን በሰው ፖለቲካ …
መጠጣት ነው እንጂ ጉበት እስኪነካ ….!!
አለ ሰውዬው ….
ጌች ሲጀመር አይመጥነዉም ለምን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስተር አይሆንም….
ጌታቸው ረዳ በTDF ተጠርንፎ ለሕግ ይቅረብ 🙏🏿
በለው