ብላቴናው አገልጋይ ታሟል!
በመቅደሱ ውስጥ በመሠዊያው አጠገብ የሚያገለግል የሚቀድስ ቀዳሽ፤በአውደ ምሕረት በሚያስደንቅ ጸጋው የዜማ ዕቃ ይዞ የሚዘምር ድምጸ መረዋ ዘማሪ ዲ/ን ኤርሚያስ ወንድምአገኝ።
ይህ ታናሽ አገልጋይ እንደ ሳሙኤል ልጅነቱን ለመቅደሱ አገልግሎት ለይቶ ለተልዕኮ ይፋጠናል። በዚህ በልጅነት እድሜው በታላላቅ ከተሞች ካሉ አብያተ ክርስቲያናት አንስቶ መኪናም ሆነ ምንም ዓይነት ትራንስፖርት በሌለባቸው የገጠር አብያተ ክርስቲያናት በትጋት ያገለግላል። ሲዘምር ከልቡ ነው፣ ሲያገለግልም ያለ ድካም ነው።
አሁን ግን ይህ ታናሽ ወንድማችን ልቡ ታሟ። የልብ እና የውስጠ ደዌ ሕክምና ማዕከል በሶስት ወር ጊዜ ውስጥ የልብ ቀዶ ጥገና/ሰርጀሪ/ እንዲሰራ ወስኗል። ይህን ሕክምና ካልታከመ ልቡ መታከም እና መዳን ወደማይችልበት ደረጃ እንደሚደርስ የህክምና ባለሙያዎች ተናግረዋል።
ይህንን ሕክምና ለማድረግ ደግሞ ከ1.8 እስከ 2 ሚሊዮን ብር ተጠይቋል። ይህን ከፍሎ ለማሳከም የቤተሰቡም ሆነ የዘማሪው ወንድማችን የዲ/ን ኤርሚያስም አቅም አይችልም።
ስለዚህ ይህ ብላቴና ያለችው ሀብቱ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ናት። ቤተ ክርስቲያን ያላት ሀብቷ ደግሞ ህዝቧ ነውና ይህንን ወንድማችንን ተረባርበን አሳክመነው ወደ ሚወደው አገልግሎቱ እንመልሰው።
CBE 1000608378883 Ermias wondimagegm
Phone 0940046154


4 comments
እግዚአብሔር ይማርህ
ጌታ ይፋውሰው
Egziabrher yemareh ermi🙏🙏🙏
Egzeabher yimarh