0
በመላው ዓለም ለምትገኙ ኢትዬጲያውያን በሙሉ ታላቁን ዳይሬክተር ስንታየሁ ሲሳይን ማገዝ አንፈልጋለን ባላችሁን መሰረት በሱ ስም በፍፁም ክብረአብ ሰብሳቢነት የተከፈተው ትክክለኛው /gofundme link / ከዚህ በታች ያለው ሲሆን ለምታደርጉትና ላደረጋችሁት ሁሉ ፈጣሪ ይክፈላችሁ !



4 comments
ልጆቹን የግል ትምህርት ቤት ማስተማር ስላልቻለ መዋጮ የተሰበሰበለት ብራንድ ሰው …😃😃😃😃😃👉በነገራችሁ ላይ አሁንም አቅሙን አውቆ መኖር እስካልቻለ ድረስ በድጋሚ ልመና ውስጥ መግባቱ አይቀርም። ልጅን የመንግስት ትምህርት ቤት ማስተማር ውርደት አልያም ኋላ ቀርነት ነው እንዴ ? የግል ትምህርት ቤት የተማረው አይደለም እንዴ 10ኛ እና 12 ኛ ክፍል ሲንደባለል የኖረው? እንግሊዝኛ መናገር የሚችል ደነዝ ሆኖ የቀረው የግል ትምህርት ቤት የተማረው አይደለም እንዴ?
ጠቅለል ሲደረግ የሰውየው የኑሮ ዘየ እውነታን ሳይሆን ካሜራን መሰረት ያደረገ የኑሮ ዘየ ነበር። እውነታን ቢኖር ኖሮ የልጆቹ እናት ማጣቱን አይታ ጥላው ባልሄደች ነበር። መጀመሪያም የታይታ ህይወትን አስለመዳት…የለመደችውን ስታጣ ጥላው ጠፋች 😃😃😃😃
የሐሰት ማስረጃ
ሰርቶ አይበላም ሰነፍ ልክስክስ።።
ስንት የሚረዱ ምንዱባን እያለ ይሄንን ወጠጤ እርዱኝ ብሎ ሲለምን አያፍርም