banner

#Urgent አፋልጉን ህጻን ናታኒም ገብረ በዛሬዉ እለት ከንጋት ኮከብ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ትምህርቱን ተከታትሎ ከወጣ

#Urgent አፋልጉን‼️‼️ ህጻን ናታኒም ገብረ በዛሬዉ እለት ከንጋት ኮከብ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ትምህርቱን ተከታትሎ ከወጣ በኋላ አለመመለሱን ወላጆቹ አሳዉቀዋል። ህጻን ናታኒም የ 5ኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን
አዋሬ አካባቢ ነዉ የሚኖረዉ። በመሆኑም ህጻን ናታኒም ገብረን ያያችሁ በ 0910682333 ወይንም 0952444848 በመደወል እንድትጠቁሙን ወይንም በአቅራቢያችሁ ወዳለ ፖሊስ ጣቢያ እንድትወስዱት ወላጆቹ ጠይቀዋል። Share Share Share
#ዳጉ_ጆርናል

1 comment

Yeshewazewd Sime October 14, 2024 - 7:34 pm

መድሃኒዓለም ይጠብቅህ ባባዬ።

Reply

Leave a Comment