banner

የአንድ ሚሊዮን ብር እድለኛ

#FastMereja l የአዲስ አበባ ነዋሪ የቤት እመቤቷ ወ/ሮ ፀሐይ ገበየሁ በሞከሩት የ27ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ3ኛው ዕጣ የ1 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ ወደ ንግድ ሥራ እንደሚሰማሩበት ገልጸዋል።

4 comments

Alex Sami October 17, 2024 - 12:26 pm

ወይ ንግድ የድሮ መስሏቸው ነው

Reply
Menen M Mesfin October 17, 2024 - 12:26 pm

የማታ እንጀራ ስጠኝ ማለት ይሄ አይደል እንኳን ደስ ያለዎት የኔ እናት እግዚአብሔር ይባርክለዎት

Reply
Um Elsabet Queen October 17, 2024 - 12:26 pm

Egziabher ymesgen enkuan des alewot🥺🥰

Reply
Sami Z Habesha October 17, 2024 - 12:27 pm

እማዬ አወቅሺኝ🥺

Reply

Leave a Comment