0
#FastMereja የሀዋሳ ከተማ ነዋሪው መምህር ማሙሽ ሔኖክ የ27ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ4ሚሊየን ብር አሽናፊ ሆኗል። ለማመንም ከበደኝ ይላል መምህር ማሙሽ ፡፡ በደረሰውም ገንዘብ የንግድ ስራ ለመጀመር እንዳቀደ ተናግረዋል ፡፡

10 comments
Good luck👍👍
ተመሰገን እንኳን ወደ መምህር መጣ
Congratulations
Congrats!
Ere memihir 300%tesaka
ፈጣሪ ከዳቦና ሻይ አወጣህ …በል አሁን ልብስና ጫማ ቀይር
ባሌ ዕድሉ እንኳን ደስ አልክ ።
እኛ ለመምህራችን ሁሌም ልጆች ነን😍
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ
Congratulations