0 📌 ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር ሚንስትር፣ 📌 ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ የቱሪዝም ሚንስቴር ሚንስትር፣ 📌 ወ/ሮ ሃና አርአያስላሴ የፍትህ ሚንስቴር ሚንስትር ሆነው ተሾመዋል።
10 comments
ፍትሕ ሚንስትር 😂
*ባል የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር * ሚስት ፍትሕ ሚንስትር 🤣
መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ
ሞጣንስ
አሁን ነዉ የህፃናት መዋልያ
ስንት ወር ይቆያሉ??
*ባል የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር * ሚስት ፍትሕ ሚንስትር 🤣
ፍትህ ሚንስትር አለ እንዴ🙄
የኛን ተራ መቼ ነው!?
እንደ ጨው ሁሉም እየቀመሰ ነው🤔🤔🤔
ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም