0
#FastMereja I የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውና ”Ethiopia land of origins” በሚል መጠሪያ የተሰየመው ኤ350-1000 የመንገደኞች አውሮፕላን በያዝነው ጥቅምት ወር ከኤርባስ ኩባንያ ሊረከብ ነው፡፡

3 comments
ከዛ ወታደር ያመላልሳል የራሱን ህዝብ ለማስጨረስ ።
ከእኔ ኑሮ ጋር የሚያያይዘው ነገር አለ?
Wow ❤