0
#ትዝብት
ሁለት የእሳት አደጋ መኪናዎች ላንቃቸውን ከፍተው እየጮሁ እና መብራታቸውን እያንቦገቦጉ ይመጣሉ።
ይመስለኛል መርካቶ ላይ ለተከሰተው የእሳት አደጋ ይመስለኛል
መንገድ ማን ይልቀቅ?
ጭራሽ ከመኪናዎቹ ጋር እሽቅድድም : የመኪናዎቹን ሁኔታ ከቁብም የቆጠረ ያለ አይመስልም።
በምን የአእምሮ ልኬት ነው ግን ሰው ከአንቡላንስ እና እሳት አደጋ መኪና ጋር መንገድ ያለመልቀቅ ግብ ግብ ውስጥ የሚገባው?
Via: ዘመላክ ኢንድሪያስ
