banner

#ሌብነት

#ሌብነት
አሁን ላይ በመርካቶ ሸማ ተራ ላይ የተከሰተው እጅግ ከባድ የእሳት አደጋ ይኸንን ይመስላል ። የእሳት አደጋ ሰራተኞች እና ቅን የሆኑ ነዋሪዎች (ሕዝቡ) እሳቱን ለማጥፋት እያደረጉ ላለው ድካም ክብር ይገባቸዋል ።

አጋጣሚውን በመጠቀም የሰው ንብረት እየዘረፉ ያሉ ምናምንቴ ሰዎች ሌላ አገር አላቸው ወይ !? የትስ ነው ሸጠው የሚበሉት !?
ከሰውስ አልተፈጠሩም ወይ !? ምን ያክል ተጣመው ቢያድጉ ነው ሰው ትልቅ መከራ ደርሶበት እያለቀሰ ባለበት ሰዓት ላይ ለመስረቅ የሚሯሯጡት !?
Via: ዘካሪያስ ኪሮስ

2 comments

Dagmawit Mesfin October 21, 2024 - 8:25 pm

Afer yiblu

Reply
Awi Saliba Arsenal October 21, 2024 - 8:25 pm

ህዝቤ ገና ከለቅሶ ቤት የተሰቀለ የሟች ፎቶ ይሰርቃል

Reply

Leave a Comment