0
#FastMereja
መርካቶ ሸማ ተራ አካባቢ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር መዋሉን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ። የእሳት አደጋዉን በቁጥጥር ስር በማዋል ርብርብ ያደረጉ ፤ በርካታ ሎጀስቲክ በማቅረብ ለደገፉ አካላት ምስጋና አቅርበዋል።

10 comments
ተመስገን!!!!!
ተመስገን
የደረሰው ውድመት ምን ያህል ነው?
Oh alhamdulillah nefisa weta eko
በኢትዮጵያ
በቂ ድሮን✅
በቂ ሄሊኮፕተር❌
አልሃምዱሊላህ🥹
ተመስገን
ፈጣሪ ይካሳቸው🙏😪
በራቁታቸው እሳት ለማጥፋት የወጡ ሰዎች የግል መሳሪያቸውን እንዳይዘረፍ ጥንቃቄ ይደረግ🤗
12:45 የተነሳ እሳት ከችርቻሮ ሱቅ አልፎ ትልቅ ህንፃ ሙሉ ለሙሉ ሲያነድ መቆጣጠር አለመቻል ግራ ይገባል ሌላው ደሞ እሳት ሲነሳ ፖሊስ ከቦ ሰው እዳያልፍ ያረግ ነበር ዛሬ ሁሉም በካርቶን በማዳበሪያ በእጅ እቃ ይዞ የሚሄድ ነው ማን ባለቤት ማን ሌባ አይለይም ብቻ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቹ በዚህ በሞተ አየር እንዲ የለፋበትን አመድ ሲሆን ከባድ ነው ።