banner

በድሬደዋ እና ሱማሌ ክልል ሲቲ ዞን መካከል አሁን በተከሰተው የሰደድ እሳት ምክንያት ለግዜው የባቡር እንቅስቃሴ የቆሜ ቢሆንም

በድሬደዋ እና ሱማሌ ክልል ሲቲ ዞን መካከል አሁን በተከሰተው የሰደድ እሳት ምክንያት ለግዜው የባቡር እንቅስቃሴ የቆሜ ቢሆንም ፣ እሳቱን ለመቆጣጠር እና አገልግሎቱን ለማስጀመር የድሬደዋ የእሳት አደጋ እና የሽንሌ ዞን ሀላፊዎች ከጣቢያው ሰራተኞች ጋር በመሆን ባደረጉት ርብርብ እሳቱን ማጥፋት ተችሏል።

በዚህ አጋጣሚ ለተረባረቡት ሁሉ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው።
ታከለ ኡማ (ኢ/ር)




1 comment

የጨፌ ዱርዬ የጨፌ ዱርዬ October 28, 2024 - 4:15 pm

😘😘😀😘

Reply

Leave a Comment