0
#FastMereja I በዛሬው ዕለት አንዳንድ የማህበራዊ ትስስር ገፆች የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኤርትራ የአየር ክልል እንዳይበር ተከልክሏል የሚል መረጃ እያሰራጩ መሆኑን ተመልክተናል ያለው አየር መንገዱ ይሁን እንጂ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኤርትራን አየር ክልል እንዲጠቀም ከኤርትራ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ፈቃድ የተሰጠው እና የኤርትራ አየር ክልልን ለመደበኛ በረራ እየተጠቀመ መሆኑን እያረጋገጥን በማህበራዊ ትስስር ገፆች የተገለፀው መረጃ የተሳሳተ መሆኑን እንገልፃለን ሲል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገልጿል።

4 comments
ውሸታም ወመኔ
እየበረረ ከልሆነ ምን ጥቅም አለው😂
ስልኩን ብቻ ክፈቱልን
አስተባበለ ማለት ልክ ነበር ማለት ነው!