0 #FastMereja I በኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ጫሬ ዶቄ ቀበሌ ምሽቱን በጣለው ከባድ ዝናብ የ6 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በንብረት ላይ ከፍተኛ ውድመት አስከትሏል። በዚህም ህይወታቸው ያለፉት ሁለት ወንዶችና አራት ሴቶች መሆናቸውን ነው የተገለፀው። እስካሁን ድረስ የአንድ ሰው አስክሬን ሲገኝ የሌሎች በፍለጋ ላይ ሲሆን የመሬት መንሸራተቱም እየጨመረ እንደሚገኝ ኮንታ ዞን ኮሙኒኬሽን ነው የዘገበው።
9 comments
Rip
የፈጣሪ ቁጣ እንጂ በጥቅምት ወር በየቦታው እንደዚ ያለ ዝናብ አይተንም አናውቅ Rip
Safuu Waaqayyoo koo
ማራን ጌታ ሆይ ይቅር በለን እንደበዳለችን አታጥፋን😥🥺
የሰው ብቻ ሳይሆን የእንስሳቱስ አምላክ ምን ይል ይሆን?
ከእምነትም በላይ ተጋብቶ ተዋልዶ በሰላም በአብሮነት ለዘመናት በሚኖር ማሕበረሰብ ላይ እንዲህ አይነት ጭካኔ የተሞላበት ጥቃት ማድረስ የሚጠበቅ አይደለም።
ጥያቄው ምንም ሆነ ምን ድርጊቱ ሰዋዊ አይደለም! ጥይት አልበቃ ሲል በእሳት ወላፈን እንዲጠበሱ የተደረጉ ሰዎችና እንስሳት ነፍስ የሰውም ባይሆን የፈጣሪ ቁጣ አለማስከተላቸውን እጠራጠራለሁ።
”በጥይት ከተገደሉት( ከ40-44) ሰዎች ባሻገር ከተቃጠሉ ቤቶች እስካሁን እስካሁን ጭስ አለ” ይላሉ ነዋሪዎች። ሰውን ጨምሮ ከብቶች እና እህል አብሮ የነደደ፤ የወደመ በመሆኑ የሟቾችን ቁጥርና የአደጋውን ጥቅል ቀውስ በትክክል ማወቅ እንዳልተቻለም ገልፀዋል።
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ዱግዳ ቦራ ወረዳ በሶዶ ጉራጌ ማሕበረሰብ ላይ ስለደረሰው ”ጅምላ ጭፍጨፋ” አሁንም ግልፅ መንግሥታዊ ማብራሪያ እንፈልጋለን።
ፈጣሪ ሆይ እባክህን ጎብኘን። ሰላምህን አውርድ!
#humanity #humanrights #human #HumanRightsViolations
RIP
ኮንታ?
Rip
😭😭😭