0
#FastMereja
ኦምና አዲስ ሆቴል ግንባታው ተጠናቆ ዛሬ ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም ተመረቀ። ኦምና አዲስ ሆቴል 11 ወለል ያለው ሲሆን ለግንባታው 600 ሚሊዮን ብር ወጪ እንደወጣበት ተገልጿል።
ሆቴሉ 45 መኝታ ክፍሎች ያሉት ሲሆን ሬስቶራንት፣ ባር፣ ሳውና ስቲም፣ ሞሮኮ ባዝ፣ 2 የመሰብሰቢያ አዳራሽ፣ ዘመናዊ የስፖርት ባር እንዳለው ተነግሯል።
በአቶ ይርጋ ማህረይ እና ወ/ሮ ሳምራዊት ካሳሁን ባለቤትነት የተገነበው ሆቴሉ አሁን ለ60 ዜጎች የስራ እድል ፈጥሯል በሙሉ አቅሙ ስራ ሲጀምር እስከ 100 ሰው የስራ እድል እንደሚፈጥር ተገልጿል።





10 comments
Yet akebabi naw
የት አካባቢ እንደሆነ አልተገለፀም።ግን ቆጥቦ አጠራቅሞ ነው 600 ሚሊዮን የደረሰው🤔
ሰው ግን ብር ከየት ነው የሚያመጣው
Congregation yrga
የአዳነች ነው በለኝ
ዜናው ከመቼቱ ውስጥ “የት” የሚለውን ጥያቄ አልመለሰም
Bravo
አካባቢ አልተገለፀም
የት ነዉ የተገነባዉ?
ኢኳቶሪያል ጊኒ