banner

ለነጋዴዎችም ሆነ ለሸማቾችም መፍትሄ ተገኘ!

👉ይሄን ሰሞን በሰዎች ዘንድ አነጋጋሪ እየሆነ የሚገኘው አቶባባ የተሰኘው መተግበሪያ ገዢ እና ሻጭን በማገናኘት ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ይገኛል።

በተለያዪ ማህበራዊ ሚድያዎች ላይ ማስታወቂያዎችን በመስራት ከ100 ሺ ሰዎች በላይ ጋር ምርትዎን ተደራሽ በማድረግ በቀላሉ ከገዚዎች ጋር እያገናኘ ይገኛል።

ለገዢዎች ደሞ ያለ ምንም የአገልግሎት ክፍያ ሸመታን ያቀለለ ካሉበት ቁጭ ብለው የፈለጉትን ምርት መግዛት ወይም ማየት የሚችሉበት መተግበሪያ ነው!

ለነጋዴዎች ደሞ 2ብር የአየር ሰአት ብቻ በቀን ከፍለው ምርትዎን የሚሸጡበት መተግበሪያ በወር ቢያሰሉት የአንድ ማኪያቶ ሂሳብ በማይሆን ክፍያ ንግድዎን የሚያቀላጥፉበት መተግበሪያ አቶባባ ይሰኛል !

👉መተግበሪያውን ከAppstore ወይም ከplaystore ላይ Atobaba ብለው ማውረድ ይችላሉ 0956551617☎️

1 comment

ዘጂ ነኝ November 9, 2024 - 10:59 am

Alibaba into Atobaba🤣
great idea

Reply

Leave a Comment