0
#FastMereja I በምዕራብ አርሲ የሚገኘው የበርካቶች የመዝናኛ ስፍራ የነበረው ላንጋኖ በፀጥታ ምክንያት በስፍራው ላይ ተሰርተው የነበሩ ሆቴሎች እየተዘጉ መሆኑን ቢቢሲ አፋን ኦሮሞ ዘግቧል።
በኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ሰራተኛ የሆኑት ወ/ሮ ዛራ ዱቤ ቦታው ሰላም ቢሆንም የሚወራው የተሳሳተ ወሬ ቱሪስቶች ወደ ቦታው እንዳይመጡ አድርጓል ብሏል።
በአሁኑ ወቅት ከርከሮ ሪዞርት ደንበኛ በማጣቱ ሰራተኞቹን በትኖ ተዘግቷል፣ ሳቫና ስራ አቁሟል፣ ማሪና የተባለው ደንበኛ በማጣቱ ወደ መዘጋቱ እየሄደ ነው ተብሏል።

10 comments
እዛው ነኝ ኑ ተዝናኑ፡፡
ጸጥታ ማስከበር የመንግሥት ሥራ ነው።
መጨረሻ ከቤት መውጣት እንዳንፈራ ብቻ የላጋኖን ተውት
በዚህ ሳምንት አይደል እንዴ ጠቅላያችን ኢትዮጵያ ቱሪስት በመሳብ በአፍሪካ አንደኛ ነት ብሎ ነበር 👍
የበሰቃዉ አለልን አያሳስብህ..🏝🌴 መተሀራ ሰላም ዉላ ትግባ።
አይደለም ተዝናንቶ ለመመለስ ለለት ጉርሱ ስርቶ ለመግባት አሳሳቢ ደረጃ እንደ ደረሰ ነዉ የሚሳማኝ
ሀገሪቷም በቅርቡ ትዘጋልች👍
የብሔር/ የጎጥ ፖለቲካ ውጤት…
እኛ የናፈከን እኮ የሰላም ግንባታ ነው
ያለሰላም ምንም ምንም ነው
ከመዝናኛ ይልቅ በወጣቱ ላይ ስራ አጥነት ለመቀነስ ካልተሰራ አስቸጋሪ እየሆነ ይሄደል። በየአካባቢው ስራ አጥነት በዝቷል በዚህ ላይ ብሰራ ነው።