0
«ሀገሪቷ ነዳጅ አውጥታ ታንበሸብሸናለች ብለን ስንጠብቅ ጭራሽ ከነዳጅ ማደያ ነዳጅ ጠፍቶ ቁጭ አላለም! ምን ጉድ ነው! ማደያ ላይ አንድ፣ ሁለት ሰዓት ተሰልፎ ማሰለፍ ውርደት አይደለም ወይ? ምን ማድረግ ይቻላል!» ወ/ሪት ሄርመን ከቦሌ
«ሀገሪቷ ነዳጅ አውጥታ ታንበሸብሸናለች ብለን ስንጠብቅ ጭራሽ ከነዳጅ ማደያ ነዳጅ ጠፍቶ ቁጭ አላለም! ምን ጉድ ነው! ማደያ ላይ አንድ፣ ሁለት ሰዓት ተሰልፎ ማሰለፍ ውርደት አይደለም ወይ? ምን ማድረግ ይቻላል!» ወ/ሪት ሄርመን ከቦሌ
10 comments
እስኪ ይቺ ሄርመን ምትባለውን አጣብሰኝ🤣
አባይ ተገድቦ ሲያልቅ ለዜግነት ይከፈላል ተብሎ ተገድቦ ሲያልቅ መብራት ክፍያ በ3 እጥፍ ጨመረ!!
Electric car 🚗💨 #greenenergy #sustainable
2 ሰአት? እኛ ሰፈር አንድ ቀን ሙሉ ነው ሰልፍ
አሁን ነው የባነናችሁ 😂😂
ወ/ሪት የንግግርም ጥሩ አለው እኮ አንቺ ቢያንስ መኖሩን አይተሽ ነው አንድ ወይም ሁለት ሰዓት መሰለፍ የሰለቸሽ እኛ ድሬ ላይ ሳምንት አለፈን ማደያዎች ቤንዚል የለም ብለው ከዘጉ።
ወ/ሮ ሔርመን ውሀ የቅንጦት ሆኖ መሀል ከተማ ጀሪካን ይዘን መንከራተት ከጀመርን አንድ ወር ከአንድ ሳምንት ሆነን አንቺ ስለ ነዳጅ ነው ያሳሰበሽ 50 አመት ከእኛ ቀድመሻል እኛ ገና ውሀ ላይ ነን 🤧🥺
ለሱዳን አብድረን ነው እስኪመለስ ጠብቁ
ይሄ ህዝብ ስያካብድ ነው እንጂ ምንም የሚቾክልበት ጉዳይ የለዉም 😂
በእግሩ መሄድ ይችላል እኮ❤
ስለአዳመጣችሁኝ አመሰግናለሁ
ይህች ሴትዮ የምያበርድላት ወንድ ይጥፋ።።የእቋትራል ጊኒ በረከት ይድረሰኝ።