0
«ከመንግስት ሰራተኛ ጋር ላለመቀያየም ብዬ ነው እንጂ ሰማያዊ ባሶችን ብናገራቸው ደስ ይለኛል! በስሱ ስናገር… አነዳዳቸው እጅግ አደገኛ ነው፣ አምቡላስ በሉት፣ በዛ ላይ የማያቋርጥ ክላክስ ነው የሚያደርጉት ይታረም!» ወ/ሪት ሄርመን ከቦሌ

2 comments
የሜትር ታክሲዎች ጋጠወጥነት ይብሳል።
አንቺም በፌስቡክ ጡሩንባሽን እየነፋሽ አልቻልንሽም