0 #FastMereja I መምህር አዳነ ደሴ ይባላሉ የመምህርነቱን ሙያ በቅርብ ነው የተቀላቀሉት ፡፡ መምህር አዳነ የቀብሪደሀር ነዋሪ ሲሆኑ በ28ኛው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛው ዕጣ የ2 ሚሊየን ብር ተሸላሚ ሆነዋል ፡፤ በደረሳቸውም ገንዘብ መኖርያ ቤት እንደሚገዙበት ገልጸዋል።
4 comments
ከዛ ባንክ ሲሄዱ ሲስተም አይሰራም😂😂😂
የተማሪዎቹ ፆሎት ነው “F” የሰጣቸዉ
Ararsa Tessema አትስ ያሊ ሜ!😕
ከምገባ ወደ ድለባ