banner

ዛሬ በኦሮሚያ ክልል ሰላማዊ ሰልፎች ተደርጓል

«Qe’een Oromoo nagaa dheeboteera»
«የኦሮሞ ቀዬ ሰላም ጠምቶታል»
#FastMereja

9 comments

Chernet Ansa Hawariw November 14, 2024 - 10:53 am

እዛም😁

Reply
Getu Shagiz Deneke November 14, 2024 - 10:55 am

😭

Reply
Tesfaye Mehari November 14, 2024 - 10:55 am

ከዚ ሰልፍ ጀርባ መንግስት ተብየዉ ያቀደዉ ነገር እንዳለ ይሰማኛል ። በጊዜዉ እናያለን

Reply
Be Mu November 14, 2024 - 10:57 am

ተጠናክሮ መቀጠል እና ከሌሎች ህዝቦች ጋር መተባበር ያስፈልጋል።።

Reply
Ephirem Shofe November 14, 2024 - 10:59 am

Like እና Share ማድረግ ራሱ ሰላም ያሳጣናል ብለን ባላየ አልፈናል

Reply
Desta Darato Dase November 14, 2024 - 10:59 am

Egzio 😂 lela min yibalal 😂 🙈

Reply
የኮሶ ሻጭ ልጅ November 14, 2024 - 11:00 am

የአዲስ አበባ ወጣት ጥቅመኛና በጭባጫ ከሆነ ቆየ አልነው አልነው አልሰማም ሲለን ይህው ጥለንለት ተሰደድን😁

Reply
Tagel Tadele November 14, 2024 - 11:01 am

ያንተ ቤት ሲንኳኳ🙄

Reply
Elias Fekade November 14, 2024 - 11:05 am

ምን የኦሮሞ ብቻ በሙሉ ኢትዮጵያ ሰላም ናፍቆናል😭😭

Reply

Leave a Comment