0 የጊዮርጊስ እድር ጠሩምባ ነፊ ይፈልጋሉ፣ የመንፋት ልምድ ያላችሁ መወዳደር ትችላላችሁ። አበል ለአንድ ሰው ሞት 200 ብር መሆኑ ተገልጿል። መልካም ዕድል! #FastMereja
10 comments
ኧረ ሰዎች በቃ የናንተ ሙድ መያዣ ሆነን ቀረን አደል ፈጣሪዬ ሆይ ፅናቱን ስጠኝ
#አብቹን ቅጠሩት🤗
ከኢኳቶሪያል ጊኒ ብናስመጣላቸው ይሆናቸው ይሆን 🤔
በደንብ እንደሚነፉ አለም መስክሮላቸዋል 🙈
ማሳሰቢያ:ደና ድምፅ ያለው ሰው ይበረታታል ይላል መጨረሻው ላይ😁
የነፊ ቅጥር ማህበር ምትለውን ረሳሻት
ባክህ እሱን እድር አውቀዋለሁ አይነፋም ሟች ይበዛበታል ድንኳኑ ራሱ ባለ ጎማ ነው ለማፍረስ ጊዜ የላቸውም
#samuel Ayana
lemn atimokrewum
በቸኛው ኢትዮጵያዊ ነፊ ነኝ ቅጠሩኝ
Ke biltsigina cadre andachew betirf gizachew lmn hedew aynefum?
ሴት ለምድነው ማይቻለው ፍትህ ለሴቶች🧐