banner

#InfinixEthiopia

የኢንፊኒክስ ስማርት ስልኮች የሆኑትን ሆት 40 ፣ ኖት 40 ፣ ዜሮ 40 እና የኢንፊኒክስ ስማርት TVን ሲገበያዩ የሽልማት ኩፖን ይውሰዱ፡፡ አብሮት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር በመረጡት ስፍራ ፎቶ በመነሳት የሚለውን ሃሽታግ በመጠቀም የማህበራዊ ገጾት ላይ ይለጥፉ የዛንዚባር የቢዝነስ ክላስ ደርሶ መልስ የአውሮፕላን ቲኬት ፣ የኢንፊኒክስ ስማርት ቲቪ ፣ የኢንፊኒክስ ላፕቶፕ እንዲሁም ሌሎች አጓጊ ሽልማቶችን ያሸንፉ፡፡

መመሪያ

1. የኢንፊኒክስ ኢትዮጵያን ፌስ ቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡
2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማህበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የኢንፊኒክስ ኢትዮጵያን ገፅ ከፖስቶት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡
3. የሚለውን ሃሽታግ መጠቀሞን አይርሱ፡፡

Tag ሲያደርጉ ለ Facebook @InfinixMobileEthiopia ፣ ለ Instagram @infinixethiopia ለ TikTok @Infinixet እና ለ Telegram @Infinixeth ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።

1 comment

ምን ነካሽ ሀገሬ November 15, 2024 - 7:39 am

ምርኮኛው ብርሀኑ ጁላ ኢትዮጲያ ይ የሰራቸው ግዙፍ ወንጀሎች ዝርዝር

1 ለሜን ዕዝን ቀድሞ ቀጠናውን ባለመገንዘብ አስመትቷል
2 .ሻቢያን ቀጥታ ጋብዞ ትግሬን ወሯል
3 ሻቢያን ወዶ ፈቅዶ ሉዓላዊነት አስደፍሮ 53 የትግራይ ወረዳን አስወስዷል
4 ደቡብ ሱዳን ሉዓላዊነት ደፍራ 12 ወረዳ ስጠቀልል በችልተኝነት ሀገር አስደፍሯል
5 ሱዳን አልፋሽካ እና በረከትን እንድጠቀልል እረድቷል
6 ትግይን መከላከያ ለቆ ሲወጣ ጦርነቱን ባለ መገምገም ሳይሆን ሆን ብሎ አፋርን እና አማራን አስወርሯል
7 ትግራይን መከላከያ ለቆ ሲወጣ ብዛት ያላቸውን መከላከያ ጥሎ ወቶ አስረሽኗል
8 ለሸኔ ቀጥታ ሎጀስቲክ በመስጠት ወለጋ ላይ እና አጣዬ ላይ የአማራ ደም እንድፈስ አድርጓል
9 የውሸት ሪፖርት ለኢትዮጲያ ህዝብ እየሰጠ የኢትዮጲያን ህዝብ በማታለል ተቋሙን ለፓርቲ ስልጣን ማስጠበቂያ በማዋል ከንቱ ጦርነት እንድዋጋ 6 ዓመት ሙሉ አዳክሟል
10 ህዝብ የጣለበትን አደራ ወደ ጎን በመተው የካድሬ ስልጠና በተቋሙ ውስጥ በመስጠት የህዝብን ተቋም ለፓርቲ አሳልፎ ሰቷል ።

እች እሱ ከሰራቸው በታሪክ በጉዙፉ የሚመዘገቡ ትልቅ ጥፋቶቹ ናቸው !!

Reply

Leave a Comment