0
#FastMereja I በበጎ ፍቃድ የተሰባሰቡ ሴቶችና ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ያዘጋጁት ለቀድሞዋ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የምስጋና መርሃ ግብር ዛሬ ሕዳር 06/2017 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል ተካሄደ።
ዝግጁቱም ፕሬዝዳንቷ በስራ ዘመናቸው ላከናወኗቸው ስራዎች ምስጋና ለማቅርብ ያለመ መሆኑ ተነግሯል።
ከዚህ በተጨማሪም የቀድሞዋን ፕሬዚዳንት እና ዲፕሎማት ሳህለወርቅ ዘውዴን በስራ አጋጣሚ የሚያውቋቸው ግለሰቦች ምስክርነት ሰጥተዋል።
በመቅዲ ፕሮዳክሽን የተዘጋጀው የቀድሞ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የህይወት ታሪክ አጭር ዶክመንተሪ ፊልም ቀርቧል።
በዝግጅቱ ላይ አብረዋቸው የሰሩ ሰዎች ፣ የሴት ማህበራት ተወካዮች ፣ ባለስልጣናት ፣ ታዋቂ ሰዎች ተገኝተዋል።




6 comments
በምን ነው የምትመሰገነው?
ምኑን ሰርታው ነው አታፍሩም
ዝምምምም ነዉ 🤣🤣
ዝምታ ነው መልሴ
Min sle serachnw benatk?
Mn honech tensach ende?
ende mn eyahonku new mnm eytakaheda yalew eysamw aydelm