banner

«እዚህ ሀገር ትልቁ ችግር አንዱ በአንዱ ቁስል ይስቃል፣ ያላግጣል፣ በራሱ ሲደርስ ግን ፈጣሪን ይማፀናል፣ ፈጣሪዬ ሆይ ታረቀኝ

«እዚህ ሀገር ትልቁ ችግር አንዱ በአንዱ ቁስል ይስቃል፣ ያላግጣል፣ በራሱ ሲደርስ ግን ፈጣሪን ይማፀናል፣ ፈጣሪዬ ሆይ ታረቀኝ ይላል፣ እንዴት ይታረቀን! አንዳንዱማ ፈጣሪም በክልል ለያይቶ የሚመለከተን የሚመስለው አለ» ወ/ሪት ሄርመን ከቦሌ

10 comments

ታዴ የማመይ ልጅ November 16, 2024 - 7:25 pm

ከዚህ ፖስት ላይ የሳቁት ማሳያችን ናቸዉ ። አሁን ይሄ እዉነታ ምኑ አስቋቸዉ ይሆን ?

Reply
Yoni Kifle November 16, 2024 - 7:26 pm

ጌታ ሆይ ተሎ ና

እመጣለሁ ብለሄን እየጠበቅንህ ምነው ቀረህ በይልኝ

Reply
Ÿūñuś Smart Yunus Smart November 16, 2024 - 7:28 pm

የ አርሰናል ደጋፊ በ ዩናይትድ ሽንፈት ይስቃል
የ ዩናይትድ ደጋፊ በ አርሰናል ሽንፈት ይስቃል ሁለቱም በራሳቸው ሲደርስ በ ዳኛ ያሳብባሉ 😏

Reply
Abushe Mulat November 16, 2024 - 7:28 pm

Well explained!

Reply
Santa Semayat November 16, 2024 - 7:28 pm

ሲጀመር የቦሌ ሰው ፈጣሪን ያውቃል?

Reply
John Boss November 16, 2024 - 7:29 pm

ወ/ሪት ሄርመን መቼ ነው ወይዘሮ የሚባሉት በጣም አሳስቦናል

Reply
Kirubel Tarekegn November 16, 2024 - 7:32 pm

Fact

Reply
Hannah November 16, 2024 - 7:34 pm

ወ/ሪት ሄርመን አግብታ አትገላገለንም ወይ👀

Reply
መግነጢሳዊው መግነጢሳዊው November 16, 2024 - 7:38 pm

አይዞን ጎበዝ ቢበዛ ማለቅ ነው ከዛ ቸከፋ አይመጣም

Reply
Mekb Mekb November 16, 2024 - 7:38 pm

Fact ለመጀመሪያ ጊዜ።

Reply

Leave a Comment