banner

ማንችስተር ዩናይትድ በአዲሱ አሰልጣኝ እየተመራ 1 ነጥብ አገኘ።

#FastMereja I ዛሬ በተካሄደ የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ጨዋታ ወደ ኢብስዊች ታውን ያቀናው የማንችስተር ከተማው ማንችስተር ዩናይትድ አንድ እኩል በሆነ ውጤት ጨዋታውን አጠናቋል።

10 comments

Tombola Dida November 24, 2024 - 6:35 pm

😓

Reply
አቤል ቃየል November 24, 2024 - 6:35 pm

ሴት ልጅ ላንተ ብላ እራሷን ካጠፋች ትወድካለች ማለት ነዉ ቶሎ አግባት

Reply
Lîj Lazarus November 24, 2024 - 6:36 pm

ማንቼስተር ዮናይትድ
አሰልጣኝ ቀይሮ
ያገኘው ነገር ቢኖር
ፀጉር ነው 😂😂

Reply
Ãle Xö November 24, 2024 - 6:36 pm

🚩 አሰልጣኝ ቀይሩ በለሃብት ቀየሩ ማንቼ ማንቼነቱን አይተውም 🙌

🌹 ዌልካም ቱ ፕሪሚየርሊግ አሻጋሪው🌹

Reply
Jahovia Yaph Mackbel November 24, 2024 - 6:36 pm

ወይ ሻሺቱ አሰልጣኝም ቀይራ ያው እኮ ሆነች? ምን ይሻላትል እኔ ምለው ለምን ደጋፊ ቀይራ አትሞክርም?🤔🤔

Reply
Kiya Nagele Borena Tadele November 24, 2024 - 6:36 pm

ከመሬት ነው ያገኘው የወደቀ

Reply
Firaa Hailuu November 24, 2024 - 6:37 pm

All man unted player are lazy especially Mazuroi zirkizee rashiford

Reply
Fikru Abera November 24, 2024 - 6:38 pm

Tenhug ብሆን ቢያንስ 2 ለ 0 ያሸንፍ ነበር🙈🙈🙈 ቅሽርቾ ማንቼ

Reply
Adane Mengistu November 24, 2024 - 6:38 pm

የሱ ይባስ😞

Reply
Miki Minilik November 24, 2024 - 6:38 pm

ኦናና ዮናይትድን ለቀቀ እንዴ የማንቸ ተጫዋቾች በሙሉ ወደሱ ለማግባት ሲረባረቡ ነው ያመሹት ነጥቡ በቂነው ከጨዋታው አኳያ !!

Reply

Leave a Comment