banner

5ኛ የምስረታ በዓሉን እያከበረ የሚገኘው ብልፅግና ፓርቲ በአምስት አመታት የአመራር ቆይታው ምን አይነት ውጤት ትሰጡታላችሁ?

A, B, C, D ወይስ F

10 comments

Fekadu Assefa Jiru November 26, 2024 - 5:54 pm

Fantastic food Fighter from Dessie!

Reply
Shambel Melaku November 26, 2024 - 5:54 pm

z+ መስጠት ይቻላል

Reply
Abrish King November 26, 2024 - 5:55 pm

ብልፅግና ምንድነው ትርጉሙ የገባው

Reply
FîRã Øl Fîrø November 26, 2024 - 5:55 pm

100% great leadership wirh brilliant persons

Reply
በዓል ኳዳ November 26, 2024 - 5:56 pm

ፈጣሪ ይፍረደው ምንም ማለት አንችልም

Reply
Belegu Belegu November 26, 2024 - 5:56 pm

_0ይቻላል

Reply
Andu Yé Ôkë Lîj November 26, 2024 - 6:00 pm

ምን ምን እያሉ ይሆን ምስረታው ሚከበረው????
#ስንት ሰው በኑሮ ውድነት እራሱን አጣ ??
#የስንት ቤተሰብ ተበተነ
# ስንት ሰው በሰላም እጦት ከቀዬው ተፈናቀለ
# ለፖለቲካ ሟሟያ ስንት ሰው ተገደለ ምንያህ ያህል ታገተ ስንት እንደወጣ ቀረ

Reply
Adika Heruy November 26, 2024 - 6:02 pm

#NG የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ኑ ተቀላቀሉኝ 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️

Reply
Meta Nia November 26, 2024 - 6:03 pm

የቀድሞ ስሙ ኢሀዴግ እንደነበረ ስንቶቻችን ነን የረሳንው😂😂 አቦ እኛ ግን ይመቸን👍👍

Reply
Enuka Kulche November 26, 2024 - 6:08 pm

100/100 የፈለጉትን አድርገዋል
መደመር ብለው ከፋፈሉን
ገደሉን አደኸዩን አፈናቀሉን የቀራቸው ገነት ያሉትን ወደ ሲኦል እንዲገቡ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ተነጋግረው ውሳኔ መወሰን ነው

Reply

Leave a Comment