0 የህወሓት አመራሮች በውስጣቸው ያለውን በመፍታት ያዋጣል የሚሉትን መንገድ የማያቀርቡ ከኾነ፣ ብልጽግና የክልሉን አስተዳደር ራሱ ሊይዘው እንደሚችል ማሳሰቢያ መስጠቱን፣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ ተናገሩ።
10 comments
የቱ ፌደራል መንግስት 😂
ችግራቸውን በሰላም ቢፈቱ ይሻላል ካልሆነ ግድ ነው
ደግሞ እንደገና ሌላ….. 🙄
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለምን ግን ሰላማችን አይሰጡንም
ዥልጥ አብይ ስምንት ወር ወጥረን ያባረርነው የጦርነት የሱስ ኖሮን መሰለህ
የትኛው ፌዴራል🙄 በልፅግና በአሁን ሰአት ከኦሮሚያ ክልል ውጪ የሚያስተዳድረው ክልል አለ ወይ🤔
😂😂😂ጌች ችግር ወደ ብልግና ሸጠው።
ሰካራም በለው ህወሓት ቀላል ፓርቲ አድርጎታል እሱ እራሱ ህወሓት ውስጥ ሆኖ ሕውሓትን አያውቃትም
ጌች ግን ምን አጃጃለው
ከበሰበስኩ አይቀር ሆነ እኮ ነገሩ
2 ሚ ህዝብ ያለቀው በስልጣን መሆኑን ዘንግተው ድጋሜ ወደዛው ይመለሱ ?
#ያሳፍራል ማርያምን