banner

ማንችስተር ሲቲ ትናንት ምሽት በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ፌይኖርድ ጋር ባደረገው ጨዋታ 3 ለ 0 እየመራ ቢቆይም ከ75ኛ ደቂቃ በ

ማንችስተር ሲቲ ትናንት ምሽት በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ፌይኖርድ ጋር ባደረገው ጨዋታ 3 ለ 0 እየመራ ቢቆይም ከ75ኛ ደቂቃ በኋላ በተቆጠሩበት ሶስት ጎሎች ጨዋታው በሶስት እኩል ተጠናቋል። ፔፕ ጋርዲዮላም ይህን መስሎ ታይቷል!
#FastMereja

10 comments

Andinet Ute Amo November 27, 2024 - 5:15 am

😭😭😭

Reply
Habtamu Hanche November 27, 2024 - 5:15 am

የፌይኖርድ ተጫዋቾች እሱን ነው እንደ የደበደቡት

Reply
Amex D Hero November 27, 2024 - 5:16 am

ለሌሎች እንድህ ነበር ጀምበር የጠለቀችው።

Reply
Eshetu Desalegn November 27, 2024 - 5:18 am

was he also played

Reply
Eshetu Desalegn November 27, 2024 - 5:19 am

was he also in the defensive duty?

Reply
Fishona Mack Mekonnen November 27, 2024 - 5:19 am

who hits him !

Reply
የመከራዋ ምድር ምድር ማን ነች November 27, 2024 - 5:22 am

የ city ጊዜ አበቃለት 😁

Reply
Wubetu century metal works November 27, 2024 - 5:30 am

ሁልጊዜ አሸናፊና ባለጊዜ አትሆንም የግድ ለባለጊዜው ዩናይትድ ትለቃለህ

Reply
Bereket Bãrøcĸ November 27, 2024 - 5:33 am

ጎሉ እሱ ነበር እንዴ

Reply
ምን ነካሽ ሀገሬ November 27, 2024 - 5:35 am

Amen Yitbarek በጣም ነው እንዴ የደበደቡቹሁ

Reply

Leave a Comment