banner

አርቲስት ማስተዋል ወንደሰን የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን ም/ፕሬዚዳንት ሆና ተመርጠች

#FastMereja I የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዛሬ ባደረገው ጠቅላላ ጉባኤ የፕሬዝዳንትና ስራ አስፈፃሚ ምርጫ አካሂዷል።

ኢ/ር ሃይለእየሱስ ፍስሀ የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዘዳንት ሆነው ሲመረጡ፤ አርቲስት ማስተዋል ወንደሰን የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን ምክትል ፕሬዚዳንት ሆና ተመርጣለች ሲል ባላገሩ ስፖርት ነው የዘገበው።

4 comments

Hayat Nigus December 5, 2024 - 4:43 pm

አታካብዱ አብይ አህመድ ጠቅላይ ሚኒስተር አይደል እንዴ ምን ያንሳታል

Reply
Azu Anu December 5, 2024 - 4:44 pm

ከላይ እስከ ታች በኮሜዲያን እና አርቲስት ተብየዎች የምትመራ ሀገር ።ሀገር ማንን ትመስላለች ቢባል መሪዋን። እናም ኮሜዲያን የሚመራት ሀገር ላይ አርቲስቶች እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ቢመሩ አይገርምም !!!!

Reply
Henok Behailu December 5, 2024 - 4:44 pm

ኳስ ተልከሰከሰች

Reply
TG Hope December 5, 2024 - 4:44 pm

ሀገር ሲዘቅጥ

Reply

Leave a Comment