0 ሰራዊት ፍቅሬ ለአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንትነት እንዲወዳደር ቢታጭም አልፈልግም ማለቱን ባላገሩ ቲቪ ዘግቧል። አርቲስት ማስተዋል ወንደሰን የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን ም/ፕሬዝዳንት ሆና ተመርጣለች። #FastMereja
10 comments
የአርቲስቶች ውድድር ነውዴ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፊልም ሊሆን ነው?
ማስተዋል ለጎደላቸው
ማስተዋል ትስጥልን 🙏🙏
እሱ ይሻል ነበር ቢያንስ ያሸነፍን አስመስሎ ይተውን ነበር
የለዛ አዋርድ ምርጫ እንዳይሆን አጣሩ እ
How come?? He is after all an Actor!
የደጋፊዎች ፌደሬሽን ይሆን
ትክክለኛ ሰው ትክክለኛ ውሳኔ ሀሳብ አቅርቧል: ምክንያቱም ከምያጠፉት ጋር አጥፍቶ ሀገር ከምጎዳ እራሱን መታቀብ ከምሁር የምጠበቅ ውሳኔ ነው።በርታልን!!
አሁን በየ ቤቱ መዞር ነው የቀራቸው ጠዋት ወደ ስራ አጮልቄ ነው ምሄደው እንዴ ፕሬዝደንት ሁኝ ቢሉኝስ 😉
ሀገር ፍቅር ወይስ ብሔራዊ ቲያትር አረወዴት እየሄድን ነው ወገን አረ ጉድ ደበበ እሸቱ እሱ ምናለ 😂😂😂😜😜😜 ፍልፍሉስ ቀልደኞች ወይኔ እናት ሀገር ኢትዮጵያ 💚💛❤️ የማንም መቀለጃ