banner

ጀዋር መሐመድ አልፀፀትም (Hin Gaabbu) የተሰኘ መፅሐፍ ተሰናድቶ በኬኒያ ናይሮቢ ሊመረቅ ነው።

#FastMereja

10 comments

Getnet Gashaw Dejenie December 11, 2024 - 2:40 pm

የሙዚቃ ስያሜ

Reply
Esmael Abbaa Jabal December 11, 2024 - 2:40 pm

እንጠብቃለን
በስራ ብዛት መምጣት ስለማልችል ከከባድ ይቅርታ ጋር ከኬኒያ በበሚጣ ሰው ፊርማህን አኑረህ ስደድልኝ Jawar Mohammed 🖤✍️‼️

Reply
Temesgen Muket December 11, 2024 - 2:40 pm

ብዙ ሰዎችን በማስጨፍጨፉ ነው የማይፀፀተው?

Reply
ምን ነካሽ ሀገሬ December 11, 2024 - 2:40 pm

አዎ አሁን አይፀፀትም ። ግን ሀገሪቱን ወንድ ሲመራት ላሳረደቸው አማራዎች ህግ ፊት ሲቀርብ ይፀፀታል ።

በነገራችን ላይ ኦሮሚያ ምድር ላይ የፈሰሰው የአማራ ደም ተጠያቂዎቹ ሶስት ሲሆን
1 ኦህድድ
2 ተስፋዬ ገብረ እባብ የቡርቃ ዝምታ መፅሀፍ
3 ጀዋር መሀመድ ናቸው !!

Reply
Kumbi Ketema December 11, 2024 - 2:41 pm

Riesu des yilal….
Wustu gin ለቄስ nwu

Reply
Sami Abera December 11, 2024 - 2:41 pm

🙏🙏🙏I always admire his maturity👌👌

Reply
Jemal Suleman December 11, 2024 - 2:41 pm

ሀቢቢ የሰሞኑ የጃዋር ስለ ግብር ምናምን ፖስቶች ማሟሞቂያ ነበረ ለመፅሀፉ 😅

Reply
Fuad Gemal December 11, 2024 - 2:41 pm

congratulations our hero

Reply
Dawit Hirbaye December 11, 2024 - 2:43 pm

This Is A Good Thing Go Beyond This

Reply
Alawekewm Semen December 11, 2024 - 2:44 pm

እውነት ለመናገር እንደ ኢትዮጵያ ፖለቲከኛ ባገኘው እድል ለመጠቀም ዘዴውን አጥቶ:- ብልጠቱ ጠፍቶበት ብዙዙ የኦሮሞም የአማራም ብሎም የመላው ሀገሪቱ ወጣት የህይወት መስዋዕትነት የከፈለበትን ለውጥ ህዝብን ሳይጠቅምበት በመበለጡ ሊፀፀት ይገባል ጀዋር!!
ጀዋር ያልተፀፀተ የትኛውም ፖለቲከኛ አይፀፀትም! በፖለቲካ ትግል ውስጥ ያለ ሰው የማይፀፀት እና ጉድለቶቹን ተመልሶ የማያይ ከሆነማ እነርሱን ማመን ከንቱነት ነው!!

Reply

Leave a Comment