banner

«…እኛ ሴቶች ሰላም ነን፣ ወንዶች ናቸው እየረበሹ ያሉት፣ ፖለቲካውንም እንደፈለጉ እየዘወሩ ያሉት ወንዶች ናቸው፣ ሀገርም እያሸ

«…እኛ ሴቶች ሰላም ነን፣ ወንዶች ናቸው እየረበሹ ያሉት፣ ፖለቲካውንም እንደፈለጉ እየዘወሩ ያሉት ወንዶች ናቸው፣ ሀገርም እያሸበሩ ያሉት ወንዶች ናቸው፣ ወንዶች እባካችሁ ሰላም ስጡን!» ኢክራም አውቶ

10 comments

Menen M Mesfin December 16, 2024 - 6:44 pm

I truthfully couldn’t agree more. And that’s the truth.

Reply
Firaafis Diinaafis December 16, 2024 - 6:44 pm

አይይይይይ
መቼስ እዚህ ሀገር አዋቂ በዝቷል::
አሁን ገና ወጥ ረገጥሽ::

Reply
ጥቁር ሀበሻዊ December 16, 2024 - 6:47 pm

ማነው ይሄ ደሞ 😳

Reply
አርጎባ ወሎ ጀበርቲ December 16, 2024 - 6:48 pm

እኒህ ደገሞ የሴቶች የፖለቲካ ፖርት ናቸው ዴ?

Reply
Hayu Nagessa December 16, 2024 - 6:50 pm

በመጨረሻ ዘመን ሴት ወንድ ላይ ትነሳለች ተብሎ ተጽፈዋል እንዴ🤔😁

Reply
Kibrom Nigus Derbew December 16, 2024 - 6:50 pm

ሞንጀሪኖ ከይትሰምዐኪ😁😁

Reply
Neslyhp Phylsen December 16, 2024 - 6:51 pm

አርፈሽ መኪናሽን ብትቀቢ አይሻልም 😎

Reply
Haftom Gldengle December 16, 2024 - 6:52 pm

አቤት እውቀት ፓፓፓ 😂
የበግ መንጋ

Reply
Adanna Boris December 16, 2024 - 6:52 pm

ወይኔ በላቸው 😃

Reply
Gedamu Alaye December 16, 2024 - 6:53 pm

ብቻ ሴት ነዉ እንዳትሉኝ ይሄን ሶዬ😂😂😂😂

Reply

Leave a Comment