0
እግዚአብሔር ሰማን እኛም ልናስቀድስ ነው ። የተጀመረውን ጨርሱልና ቅዱስ ስጋውን እና ክቡር ደሙን እንድንቀበል አድርጉን የቅዳሴ ድምጽ ናፍቆናል ስለ ኪዳነ ምሕረት አይታችሁ አትለፉን ከዚህ በፊት ባደረጋችሁልን እዚህ ደርሰናል
እጅግ ልብ ይሰብራል
የኪዳነ ምሕረት ቤት ያለ ምንጣፍ ልትመረቅ ነው ። የጀመራችሁትን ጨርሱል እና እንቁረብ ። ሥጋው ደሙን ሳንቀበል እንዳንጠራ ስለ ኪዳነ ምሕረት የተጀመረውን ጨርሱልን
⛪️ ይህ በሐዲያና ስልጤ ሶሮ ወረዳ የሚገኝ የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ነው
⛪️ የቤተክርስቲያኑ የባንክ አካውንት
1000644937128
⛪️ ለበለጠ መረጃ በ 0954441078 ይደውሉ
ደረሰኙን ለሪፖርት አንዲመች በዚህ ስልክ በውስጥ