0
#FastMereja I በማህበራዊ ሚዲያ በተለይ በቲክቶከር ከፍተኛ ተመልካች ያላት መስኪ መንጌ የድንቅ ፈርኒቸር ብራንድ አምባሳደር በመሆን ዛሬ ታህሳስ 11/2017 ዓም በኤሊያና ሆቴል ተፈራርማለች።
ለአንድ አመት በሚቆየው ውል መስኪ መንጌ በድንቅ ፈርኒቸር በቴሌቪዥን፤ በቢል ቦርድ እና በሶሻል ሚዲያዎች ላይ ማስታወቂያዎችን ትሰራለች።
ድንቅ ፈርኒቸር ትልቅ የማምረቻ ወርክ ሾፕ በመገንባት ለበርካታ ወጣቶች የስራ እድል የፈጠረ ሲሆን የበለጠ ሥራውን ለማዘመንና ለማቀላጠፍ በማሰብ ሶሻል ሚዲያ ላይ ተፅዕኖ ፈጣሪ የሆነችውንና በማህበራዊ ስራዎቿ የምትታወቀውን መስከረም መንግስቱ (መስኪ መንጌ)ን የድንቅ ፈርኒቸር አምባሳደር አድርጎ መሾሙ በመርሃ ግብሩ ላይ ተገልጿል።





7 comments
መስኪ ይገባሻል
አምባሳደር ምንድን ሚያሰረዳኝ በውስጥ መስመር🤣🤣🤣
ንግስቷ ይገባሻል የኔ ቅመም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Congratulations Meski Menge
ፍራሹንን አልጋውን ነው እሷ የምትወክለል
ይመቻት
ከኋላ ወዝወዝ ሲል ደግሞ ልዩ ነው😜