0
ጁባ በሱዳን በተከሰተው ጦርነት ምክንያት ነዳጇን ለዓለም ገበያ ማቅረብ አልቻለችም።
ይህም ከፍተኛ የበጀት ቀውስ ውስጥ ከቷት የመንግስት ሰራተኞች ደመወዝ ከተከፈላቸው 10 ወር አልፏቸዋል።
የበጀት እጥረቱን ለማስታገስ የምክር ቤት አባላት ያለደመወዝ የአራት ወር እረፍት እንዲያደርጉ የተወሰነ ሲሆን፥ የምክርቤት አባላቱ አስቸኳይ ጉዳይ ካጋጠመ ይጠራሉ ተብሏል።
በቴዎድሮስ መኩሪያ
2 comments
ከኢትዮጵያ የተበደሩትን ዶላር ማን ሊከፍል ነው ታዲያ ?😥 ለደሀ ማበደር ትርፉ ይሄ ነው😂
Obboleetti itoophiyaa☺☺