🩸LUXURY 🩸LUXURY 🩸LUXURY
🩸LUXURY WEDDING PACKAGES
🩸 ለየት ያለ ኣሰራር እና ግሩም መስተንግዶ
🩸 ዘመናዊ ቬሎዎች ሱፎች እና ሌሎች አልባሳት
🩸አዲስ በተገነባ እጅግ ዘመናዊ ስቱድዬ
🩸 ዘመኑን በጠበቁ አዲስ በገቡ ካሜራዎች እና እስፖቶች
🩸በቂ ልምድና እውቀት ባላቸው ባለሙያዎች በመታገዝ በብዙ ሙሽራዎች ዘነድ ምስጋና የተቸረዉ
🩸ከ200 በላይ የቬሎ ኣማራጮች🩸
🩸 ከዳሽን ባንክ ጋር በመተባበር የዱቤ አገልግሎት ኣእየሰጠን እንገኛለን
🩸LUXURY 🩸LUXURY 🩸LUXURY
💑የመስክ ስቱዲዮ ፎቶ.
🎖ቬሎ.ሱፍ.ካባ.ሜካፕ.ጥፍር.ፀጉር.
🎖የወንዶች የውበት ሳሎን
👗ሌሎች ኣልባሳት የያዙ
🔴ጥቅሎች🛑
1🩸Luxury Moments 33.900 ብር
2🩸Timeless love (4ቬሎ እና ሜካፕ የያዘ)27.500 ብር
3🩸The Royal Affairs (2ቬሎ እና ሜካፕ የያዘ)23.000 ብር
4🩸Golden Hours Bliss (studio) 11500ብር
5🩸The signature Bliss (Mesk) 14500ብር
6🩸The studio Luxe 7.900ብር
🩸Luxury Wedding Packages
📲. 0948638153
📍 22 ከ አክሱም ሆቴል ወረድ ብሎ ትጋት ህንፃ ምድር ላይ/ ground ላይ ቢሮቁጥር G-8”
…………………………………………………………………
🩸1.Luxury Moments (4ቬሎ እና ሜካፕ…)
🩸33.900 ብር
የመስክ ስቱዲዮ ፎቶ ቪዲዮ የሰርግ አልባሳት እና ሜካፕ… በ አንድ ጥቅል
.Mesk video
.Laminate album 30×90 -13(26) page
.Board photo 50×80-2
.Signboard 1
.Thankyou card 200
.Wallet album 2
.50 print photo
.Save the date 4 photo
.Slideshow
.All softcopy
⬇️የሰርግ አልባሳት
.2 ቬሎ የመስክ (በመረጡት አይነት)
.2 ቬሎ የስቱዲዮ (በመረጡት አይነት)Color Velo ጨምሮ
.ካባ ( በመረጡት አይነት)
.2 ሱፍ (በመረጡት አይነት )
.የሀበሻ ልብስ
.የአፍሪካ ልብስ
.የእራት ቀሚስ
ሜካፕ: ጥፍር እና ፀጉር ጨምሮ
የወንዶች የውበት ሳሎን (ጸጉር፣ ጺም፣ የፊት ስቲም፣ ስክራፕ፣ እጥበት…..)
🛑 ይህን ሁሉ በ 33.900 ብር ብቻ
——————————-
🩸2. Timeless love (4ቬሎ እና ሜካፕ የያዘ)
🩸27.500ብር
የመስክ ስቱዲዮ ፎቶ የሰርግ አልባሳት እና ሜካፕ… በ አንድ ጥቅል
.Laminate album 30×90 -10(20) page
.Board photo 50×80-1
.Signboard
.Thankyou card 200
.Wallet album 2
.Save the date 4 photo
.Slideshow
⬇️የሰርግ አልባሳት
.2 ቬሎ የመስክ (በመረጡት አይነት)
.2 ቬሎ የስቱዲዮ (በመረጡት አይነት)Color Velo ጨምሮ
.ካባ ( በመረጡት አይነት)
.2 ሱፍ (በመረጡት አይነት )
.የሀበሻ ልብስ
.የእራት ቀሚስ
.የአፍሪካ ልብስ
ሜካፕ: ጥፍር እና ፀጉር ጨምሮ
የወንዶች የውበት ሳሎን (ጸጉር፣ ጺም፣ የፊት ስቲም፣ ስክራፕ፣ እጥበት…..)
🛑 ይህን ሁሉ በ 27.500 ብር ብቻ
——————————–
🩸3.The Royal Affairs (2ቬሎ እና ሜካፕ የያዘ)
🩸23.000 ብር
የመስክ ስቱዲዮ ፎቶ የሰርግ አልባሳት እና ሜካፕ… በ አንድ ጥቅል
.Laminate album 30×90 -10(20) page
.Board photo 50×80-1
.Signboard
.Thankyou card 200
.Save the date 4 photo
.Slideshow
⬇️የሰርግ አልባሳት
.1 ቬሎ የመስክ (በመረጡት አይነት)
.1 ቬሎ የስቱዲዮ (በመረጡት አይነት)
.ካባ ( በመረጡት አይነት)
.2 ሱፍ (በመረጡት አይነት )
.የሀበሻ ልብስ
.የእራት ቀሚስ
.የአፍሪካ ልብስ
ሜካፕ: ጥፍር እና ፀጉር ጨምሮ
የወንዶች የውበት ሳሎን (ጸጉር፣ ጺም፣ የፊት ስቲም፣ ስክራፕ፣ እጥበት…..)
🛑 ይህን ሁሉ በ 23.000 ብር ብቻ
——————————
4🩸Golden Hours Bliss (studio) 11.500 ብር ብቻ
.Signboard
.Thankyou card 200
.Normar print photo 50
.Save the date 4 photo
.Slideshow
⬇️የሰርግ አልባሳት
.2 ቬሎ (በመረጡት አይነት)Color Velo ጨምሮ
.ካባ ( በመረጡት አይነት)
.2 ሱፍ (በመረጡት አይነት )
.የሀበሻ ልብስ
.የእራት ቀሚስ
.የአፍሪካ ልብስ
ሜካፕ: ጥፍር እና ፀጉር ጨምሮ የወንዶች የውበት ሳሎን (ጸጉር፣ ጺም፣ የፊት ስቲም፣ ስክራፕ፣ እጥበት…..)
🛑 ይህን ሁሉ በ 11500 ብር ብቻ!!
———————————
5🩸The signature Bliss (መስክ) በ14500 ብር ብቻ
.Signboard
.Thankyou card 200
.Normar print photo 50
.Save the date 4 photo
.Slideshow
⬇️የሰርግ አልባሳት
.2 ቬሎ (በመረጡት አይነት)Color Velo ጨምሮ
.ካባ ( በመረጡት አይነት)
.2 ሱፍ (በመረጡት አይነት )
.የሀበሻ ልብስ
.የእራት ቀሚስ
.የአፍሪካ ልብስ
ሜካፕ: ጥፍር እና ፀጉር ጨምሮ
የወንዶች የውበት ሳሎን (ጸጉር፣ ጺም፣ የፊት ስቲም፣ ስክራፕ፣ እጥበት…..)
🛑 ይህን ሁሉ በ 14500 ብር ብቻ!!
———————————
6🩸The studio Luxe
🩸7.900ብር ብቻ
ስቱዲዮ ፎቶ እና የሰርግ አልባሳት በ አንድ ጥቅል
ስቱዲዮ ፎቶ
.1 ቬሎ በመረጡት አይነት
.1 ሱፍ በመረጡት አይነት
.ካባ
.ከ150 በላይ ፎቶ (softcopy)
🛑 ይህን ሁሉ በ 7900 ብር ብቻ!!
———————————
🔴 LUXURY WEDDING PACKAGES
ማየት ማመን ነው!!ይምጡና ይጎብኙን!
………………………………………..
📲 0948638153
📍 22 ከ አክሱም ሆቴል ወረድ ብሎ ትጋት ህንፃ ምድር ላይ/ ground ላይ ቢሮ ቁጥር G-8”
“Capturing Timeless Elegance, One Moment at a Time.”
TIKTOK ACCOUNT 👇🏻👇🏻👇🏻🛑 LUXURY WEDDING PACKAGES





10 comments
ከመቼው 😂😂😂
አጀንዳ
አረ ላሽ
ይመቸው የሆነ ነገር ለማግኘት የሆነ ነገር ማጣት ግድ ነው🙄
ሸቀል ሸቀል ማድረግ ነው አባቴ 😁. አደራ ይሄን ስታይ ዱለንቲ እንዳትጠጣ 😂
በአንድ ኩላሊት ሰርግ ላይ ስትሆን
#ይድረስ
➣ለጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ
➣ለብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት
➣ለኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ቦርድ
➣ለኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር
አዲስ አበባ- ኢትዮጵያ
ጉዳዩ:- በዱራሜ-ዳምቦያ-አንጋጫ-ዋቶ-ሀላባ መንገድ እየደረሰ ያለውን በደል ስለማሳወቅና ዋና ተቋራጩ በአስቸኳይ እንዲቀየርልን ስለመጠየቅ ይሆናል።
ታህሳስ/2013 ዓ.ም የመሠረት ድንጋዩ የተጣለው የዱራሜ-ዳምቦያ-አንጋጫ-ዋቶ-ሀላባ የኮንክሪት አስፓልት መንገድ ታህሳስ/2016 ዓ.ም ይጠናቀቃል በሚል የመሠረተ ድንጋዩ የተጣለ ሲሆን የማህበረሰቡን እና የአከባቢውን ሕዝብ የዘመናት ችግር እንዲፈታ በለውጡ መንግስታችን ትልቅ ትኩረት ተጥሎበት የተጀመረ መንገድ ነበር።
መንገዱን በዋና ተቋራጭነት እንዲመራ ለኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን የተሰጠ ቢሆንም ባለፋት አራት አመታት የተግባር አፈጻጸሙ ሲገመገም የተቀናጀ የስራ እና የእቅድ አፈጻጸም ካለመኖሩ የተነሳ እጅግ ዝቅታኛ ከመሆኑም በላይ የአከባቢውን ሕዝብ ለከፍተኛ እንግልት እንዲሁም ለአላስፈላጊ አደጋ በመዳረግ ከተሰጠው የኮንትራት እድሜ በላይ ከፍተኛ ኪሳራ በሁሉም መስክ እንዲዳረግ ያደረገ ነው።
በመንግስት እና በአከባቢው ሕዝብ ብሎም ፕሮጀክቶችን በአጭር ጊዜ በጥራት እንዲሁም በፍጥነት በማጠናቀቅ ለአህጉራችን አፍሪካ አራዓያ በመሆን በሚታወቀው የብልጽግና ፓርቲ መሐል የፕሮጀክቱ አፈጻጸም በእጅጉ አዝጋሚ እንዲሁም ተስፋ የማይሰጥ ከመሆኑ አንጻር ከፍተኛ ቅሬታ በተቋራጩ (በኢኮስኮ) የመንገድ አሰራር የተነሳ እየተፈጠረ ይገኛል።
በቅርቡ የመንገዱ አማካሪ ድርጅት ስለ መንገዱ አጠቃላይ አሰራር ለኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ባስገባው dissatisfaction letter የመንገዱ ተቋራጭ በአስቸኳይ እንዲቀየር ብሎም ተስፋ ሰጪ ያልሆነ የተግባር አፈጻጸም ክፍተት በተቋራጩ ላይ እንደሚታይ አረጋግጧል።
ስለዚህም ከላይ የተጠቀሳችሁ አካላት የአከባቢውን ሕዝብ ከፍተኛ እንግልት ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት የኢኮስኮን ተቋራጭ ነገ ዛሬ ሳትሉ በአስቸኳይ ከመንገዱ በማስወገድ ሌላ የተሻለ ተቋራጭ ወደ መንገዱ በመተካት መንገዱ በአጭር ጊዜ በጥራት እና በፍጥነት እንዲጠናቀቅ እንዲደረግ እንጠይቃለን።
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በመንገዱ ላይ እየደረሰ ያለውን በደል በአግባቡ የምታውቁ ስለሆነ አማካሪ ድርጅቱ በሰጣችሁ አቅጣጫ እርምጃ በመውሰድ መንገዱ በተሻለ ተቋራጭ እንዲጠናቀቅ እንድታደርጉ ሐገራዊ እና ሕዝባዊ ሐላፊነታቹን እንድትወጡ በድጋሚ እንጠይቃለን።
እርፍ😂
Ay hizbe mastawokia Ina realityn meleytm aychlim leka😁. Comment lemanbeb sigeba ye social media tetkami dedibna teradichew wotaw
ደግሞ ለዚህችም አንዱ ቆለጥህን ስጥና አዋርደን 😐