0 #FastMereja I ሲቢኢ ብር ፕላስ ገና ባዛር ዛሬ ታህሳስ 17/2017 ዓም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በሚሊኒየም አዳራሽ በይፋ ተከፍቷል ባሮክ ኤቨንት ኦርጋናይዘር ከኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ጋር በመተባበር ሲቢኢ ብር ፕላስ ገና ባዛር በሚል ስያሜ እንዳዘጋጀው ተገልጿል ባዛሩ እስከ ታህሳስ 28 ቀን 2017 ዓ.ም የሚቆይ ነው።