0
– የተሻለ ህክምና ካላገኘ ከ1 ወር እድሜ በላይ እንደማይኖር ለቤተሰቦቹ ተነግሯቸዋል ።
– መላ ቤተሰቡ ከፍተኛ ሀዘንና ድንጋጤ ውስጥ ናቸው ።
– በተከፈተው የጎፈንድሚ ወይም በተጠቀሰው አካውንት የምንችለውን ገንዘብ በማገዝ የፅድቅ ስራ እንድንሰራና ከሀገር ውጪ ህክምናውን ተከታትሎ ወደ ሙሉ ጤንነቱ እንመልሰው ዘንድ ድጋፋችሁን በልኡል እግዚአብሔር ስም መላ ቤተሰቦቹ ይጠይቃሉ ።
https://gofund.me/a40bde0f
3 comments
Enamesgenalen
Melat Nigussie
Eden Liul