0
#FastMereja I በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል አንዲት እናት 6 ኪሎ ግራም የሚመዝን ወንድ ልጅ በተደረገላት የቀዶ ህክምና በሰላም ተገላግላለች፡፡
#FastMereja I በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል አንዲት እናት 6 ኪሎ ግራም የሚመዝን ወንድ ልጅ በተደረገላት የቀዶ ህክምና በሰላም ተገላግላለች፡፡
10 comments
ኑሮ የከበደው ጎረምሳ ተመልሶ ገብቶ እንዳይሆን😎😋
አይ ቤት በቃ በሁሉ አንደኛ
እርጉዝ እናት የምትበላው ግማሹ ወደ ልጁ ይሄዳል የምባለውን ሳይንስ ሙሉ በሙሉ በመብላት የሻረው ጀግና 👏👏👏
የወተት ዋጋ መጨመሩን ሰምቶ ውስጥ አድጎ ተወለደ በል
ነገ EBC የብልፅግና ውጤት ነው ብሎ ዜና እንዳያቅርቡ ግን
አሸቃሩ አሽቃሩ አለ ማህሙድ አህመድ 6ኪሎ በጌታ በየሱስም 🤔
Be nuro wudinet mikynet ke semant buhala sost kilo yehonal,😂😂
እግዚአብሔር ያሳድገው
9ነኛው ንጉሥ ነው ትንቢቱ ተፈፅሟል ወገን 😋👏👏👏
በእምሲ ነው የወጣው በሆድ አጣሩልን 😳😳