banner

2 ቀናት ብቻ

‼️

እሁድ መድኃኔዓለም ነው:: ደግሞም ቦሌ መድኃኔዓለም ትልቅ መንፈሳዊ ጥሪ አለብን:: ጠዋት ለቅዳሴ ከሰዓት ደግሞ የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብን ምርቃት ለመታደም በመድኃኔዓለም ቤት እንዋል::

”ተመስገን” የተሰኘው የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ቁጥር 2 የዝማሬ አልበም እሁድ ታኅሣሥ 27 ከቀኑ 6:00 ጀምሮ በቦሌ መድኃኔዓለም ካቴድራል አዳራሽ በታላቅ ድምቀት ይመረቃል::

በፍላሽ የተዘጋጀውን የዝማሬውን አልበም ገዝተው 16ቱን መዝሙራት ለመስማት ቀዳሚ ይሁኑ:: መዝሙራቱ በሁሉም የCD Distribution አማራጮችና (spotify, itunes…) በተለያዩ መተግበሪያዎች ይገኛሉ:: በመላው ዓለም ለማከፋፍል በ+251941518851/ +1 469 733 0150 ይደውሉ ወይም temesgenalbum@gmail.com ይጻፉልን::

ተመስገን ተመስገን
ለምስጋና ስላሰባሰብከን
እግዚአብሔር ተመስገን

Leave a Comment