0
#FastMereja I ባህርዳር ከተማ ቀበሌ አስራ ስድስት ጉዶ ባህር አካባቢ ጀአር ማደያ ታህሳስ 26/2017 ዓ/ም ከምሽቱ 11፡30 ሰዓት ከመሸንቲ በኩል ወደ ባህርዳር መግቢያ የሰሌዳ ቁጥር 3_28467 አ.ማ የህዝብ ማመላለሻ መስመር በመሳት በተቃራኒ አቅጣጫ ከሚመጣ የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3- 81088 ከሆነ ሲኖ ትራክ ገልባጭ ጋር በመጋጨት እስካሁን ባለን መረጃ 6 ሰው የሞተ ሲሆን በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል።
1 comment
😭😭