0 #FastMereja I ዓባይ ባንክ እና በጃይኢትዮ ኢንደስትሪና ኢንጂነሪንግ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ ስምምነቱን የዓባይ ባንክ የሪቴል ባንኪንግ ዋና መኮንን አቶ አሰፋ ተፈራ እና የበጃይኢትዮ ኢንደስትሪና ኢንጂነሪንግ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጂነር በጃይ ናይከር ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ ባንኩ በሚሰጠው የተለያዩ የባንክ አገልግሎቶች እና በበርካታ የፋይናንስ ዘርፎች በትብብር መስራት የሚያስችል እንደሆነ በፊርማ ሥነ – ሥርዓቱ ላይ ተጠቅሷል።
4 comments
Bejai Nerash Naiker
ምርጥ ኢትዮጵያዊ አለኝ ብሎ የማይኮራ ሰው ነው ።
ከፍ ከፍ ይበል።
ከእሱ ጋር አብሮ የምሰሩ ድርጅት አትራፍ ነው ።🥰🥰
አሁን ይሄ ነገር ለእኛ ምን ይጠቅማል ?
ኤረ ሁሉንም ተቋም ይሄ ሰው ይምራ፡ ኤሬ በምቀጥለው ጠቅላይ ሚንስትር እንድትሆን እንፈልግሀለን!
🙏🙏