Copyright 2022 - All Right Reserved. Designed and Developed by PenciDesign
የሊቨርፑል እና የማንችስተር ዩናይትድ ጨዋታ እንዳይካሄድ ተፈጥሮ ጥረት እያደረገች ቢሆንም ጨዋታውን ለማካሄድ ጥረቱ እንደቀጠለ ነው።
Please postpone!
ኦሊትራፎርድ ይህዱ
የሊቨርፑሉ ሌጀንድ ጄሚ ካራገር በአንፊልድ ያለውን የ በረዶ ግግር ለማውጣት ሲሞክር የማን ዩናይትዱ ሌጀንድ ጋሪ ኔቪል ደግሞ በረዶውን ወደ ሜዳው ለመመለስ ሲጥር የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ማህበራዊ ሚዲያውን ተቆጣጥሮታል። 😅
ዛሬ እንኳን ጨዋታ ከቤት ለመውጣት ራሱ ይከብዳል ።
Ye Shashe አምላክ የታለ
ሁላችን የ Manchester United ቤተሰቦች ዱዓ/ፀሎት እናድርግ ጨዋታው ለ’ሌላ ጊዜ እንዲተላለፍ!! ምክንያቱም አሁን ባለው ልፍስፍስ ስኳድ Loserpool ማሸነፍ ይከብዳል ።
አረ በረዶ ሆይ ዝነን ተው 🙏
በጀልባም ቢሆን መጫወት አለባቸው የማንችስተር መተት የተመታ ይሁን🙄
እሳይ ደስ ይላል
ፈጣሪ የማይከበርባት ሀገር🙄
Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
10 comments