banner

መቄዶንያ ለቡግና የድርቅ ተጎጂዎች ድጋፍ አደረገ

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አድርጓል።

ድጋፉ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል የተለያዩ የምግብ፣ የአልባሳት እና አልሚ ምግቦችን በአይነት የያዘ ነው።

4 comments

Fitse Legesse January 5, 2025 - 6:39 pm

ቸር ❤

Reply
Haileyesus Abeje January 5, 2025 - 6:41 pm

መንግሥት የረሳቸውን ቅን ሰወች አይረሱም

Reply
Gonzalez HB January 5, 2025 - 6:43 pm

❤

Reply
Yonas Sbhat January 5, 2025 - 6:46 pm

#ብልግናዎች ከሰሙ የምን “ድርቅ” ነው..?! በሚል እንዳከሷቸው እንጂ…..

Reply

Leave a Comment