0
========
የአዋሽ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ የስራ አመራርና መላው ሠራተኞች በቀድሞ የአዋሽ ባንክ የመጀመሪያው የቦርድ ሰብሳቢና የመጀመሪያው የባንኩ ፕሬዚዳንት በነበሩት የተከበሩ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እየገለፅን፣ ለቤተሰቦቻቸውና ወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን እንመኛለን፡፡ የተከበሩ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በአዋሽ ባንክ ምስረታ ላይ ጉልህ ሚና ከተጫወቱት መስራቾች መካከል አንዱ ነበሩ።
አዋሽ ባንክ
3 comments
ነብስ ዪማር
በደንብ አልበሉም ነበር?
በአል ሲመጣ ግን ለምንድነው ሰው የሚሞተው😥