banner

የአዲስ አበባ ከተማ የበዓል ገበያ ቅኝት

በሾላ ገበያ የዶሮ ገበያን ስንመለከት ትልቅ የሀበሻ ዶሮ ከ1400፣ 1300፣ 1200 ብር ሲሸጥ መካከለኛ የሀበሻ ዶሮ እስከ 1000 ብር እየተሸጠ ይገኛል።

የእርባታ ዶሮ ከ450 እስከ 600 ብር

ትልቅ የፈረንጅ ዶሮ ደግሞ ከ800 እስከ 1300 ብር እየተሸጠ ነው።

በሸጎሌ ገበያ የበሬ ዋጋ ትልቅ የሀረር በሬ ዋጋ ከ250 እስከ 300ሺህ ብር፣ መካከለኛ የሀረር በሬ ከ90 እስከ 110 ሽህ ብር ተሽጧል።

በተመሳሳይ ትልቅ ሰንጋ ከ140 እስከ 150 ሺህ ብር

መካከለኛ በሬ 115 እስከ 120 ሺህ ብር ተሽጧል።

ዝቅተኛው ከ75 እስከ 80 ሺህ ብር እየተሸጠ ነው።

ገበያው ተዘዋውሮ የተመለከተው ፕሬስ ድርጅት ነው።


2 comments

Sintayehu Tesfaye January 6, 2025 - 11:50 am

በአል ዱሮ ቀረ አለች አያቴ

Reply
Thomas Muller January 6, 2025 - 11:50 am

Ye ferenji dero eske 1600 eyetebale new. Wushetamoch

Reply

Leave a Comment