banner

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለ340 የፖሊስ እና ሌሎች የጸጥታ አካላት የመኖሪያ ቤት አስተላለፉ

የአዲስ አበባ ከተማ ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለ340 የፖሊስ እና ሌሎች የጸጥታ አካላት የመኖሪያ ቤት ማስተላለፋቸውን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አስታውቀዋል፡፡

2ኛውን ዙር የኮሪደር ልማት ለመተግበር የፖሊሶችን ካምፕ ስንጎበኝ የሰራዊቱ አባላት ካምፕ ውስጥ ከቤተሰቦቻቸው እና ከልጆቻቸው ጋር እጅግ በማይመች ሁኔታ ውስጥ እየኖሩ መሆኑን በመረዳት ለነዋሪዎች እንዳደረግነዉ ሁሉ ለ340 ቤተሰብ ላላቸው የጸጥታ አካላት የመኖሪያ ቤቶችን አስተላልፈናልም ብለዋል ።





3 comments

Ute Betela January 13, 2025 - 11:02 am

ይህ ምርጥ ተሞክሮ ፀጥታ ሐይል ወዳለበት ሁሉ መስፋፋት አለበት

Reply
Kidus Dawit January 13, 2025 - 11:03 am

1997 ዓ/ም ተመዝግበዉ ለ20 ዓመት
የቆጠቡ ፣ 2005 ዓ/ም ተመዝግበዉ
የሚጠብቁ ? የእነሱ ዕጣ ፈንታስ ምን
ሆነ ?

Reply
Mickel Esso January 13, 2025 - 11:04 am

👏👏👏👏👏👏👏👏

Reply

Leave a Comment