0
ኃይማኖት የግል ነው ማንም የፈለገውን ኃይማኖት የመከተል መብት አለው ያመነበትን የማክበር ደግሞ የሁሉም ዜጋ ግዴታ ነው።
አሁን አሁን በተለይ በቲክቶክ በተባለ ማህበራዊ ሚዲያ በፍፁም ከእኛነት ጋር የማይሄድ ተግባር እየታየ ስለሆነ የፌዴራል፣ የአዲስ አበባ እና የክልል የህግ አካላት እነዚህን ጠብ አጫሪ ድርጊት ውስጥ የሚገቡ ግለሰቦችን ቀድሞ እርምጃ እንዲወስድ እንጠይቃለን።
ከታች የምትመለከቱት ወጣት በቲክቶክ ገፁ በርካታ ሚሊዮን ተከታይ ባላት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ላይ በማሾፍ ቪዲዮ ሰርቶ በቲክቶክ ላይ በርካቶችን ያስቆጣ ድርጊት ነው።
አድራሻውን በመጠቆም ህዝቡ ትብብር እንዲያደርግ ተጠይቋል።


10 comments
አናውቀውም ፈጣሪ ይቅጣው
አትጨነቁ መከርተፊያው ገብቶአል ወደ ቤቱ ።
ፎቶ ከጋላሪ እየፈለጉ መፎሰት አሁን ምን ይባላል…ኧረ ይበልጥ አሁን እናንተ እያፈመሳችኃቸው ነው🙄
ስንቶች እያሉ እሱ ታያቹ ዘረኛች
የት ነህ አንተ ቀሺም
የምን አባቱ ህግ ነው እሱን የሚያውቀው ወይም አከባቢ ላይ ያሉ ካሉ አፈላልጋቹ ሰባብሮ መጣል ነው ለየትኛው ህግ ነው ህግ የሚባለው ዳይ እንደዚህ አይነት video የሚሰሩትን ለመቅጣት
መከባበርና መቻቻልን ከሌለ መጨረሻው ኣሪፋይመጣም!
Nothing is serious in Ethiopia!
ከስ ይልቅ አንተ ተሳሳትክ , እኔ ብሆን ልጅ ነው ብይ ነው ማልፈወ.. መposet አልነበረብህም
በተገኘበት እንደ እባብ መቀጥቀጥ