banner

የትግራይ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ በመቐለ ከተማ ተካሄደ!

ሂጃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች፣(ሒጃባ ክትገብር እያ፤ ትምህርታ ውን ክትማሃር እያ) በሚል መሪ ቃል በመቐለ ከተማ በአክሱም በሂጃብ ምክንያት ከትምህርት የተገለሉ ሙስሊም ተማሪዎች ወደትምህርት ገበታ እንዲመለሱ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂጿል።





10 comments

Raggaasaa Abdiisaa January 21, 2025 - 9:09 am

ለጨርቃ ጨርቅ አትጨነቁ የክርስቶስ ክብርና ሞገስ ልበሱ 🥰🥰🥰👌

Reply
Kedr Brown Jemal January 21, 2025 - 9:11 am

“ኢጃብ ክትገብር አያ ትምህርታ ውን ክትምሀር ሀያ”

Reply
Megabit Tesfaye January 21, 2025 - 9:12 am

እኔ ስመስለኝ ከህዝበ ሙስሊሙ እልህ የተጋቡ ይመስለኛ የዛ ክልል መሪዎች እሄ ትክክል አይደለም እስከዛሬ ተከናንበው አይደለም እንዴ ሲማሩ የቆዩት ነው ወይም ዘንድሮ ነው ሂጃብ ለብሰን መማር አለብን የሚል ጥያቄ ያነሱት ከዚህ በፊት ያለ ከሆነ ደግሞ ዘንድሮ ምን ተገኝቶ ነው ክልከላ የመጣው?

Reply
ዘመነ ካሴ January 21, 2025 - 9:12 am

የ ሐይማኖት እኩልነት ከፈለጋችሁ ጀግናውን ፋኖ🔥💪 ደግፉ

Reply
Godebo Tiramo January 21, 2025 - 9:15 am

በአሁኑ ጊዜ ህዝብ አደባባይ ወጥቶ ሀሳቡን መግለጽ የሚችለው በትግራይ ብቻ ነው።
ይህ ደግሞ የመራራ ትግል ውጤት ነው። ለማንም አምባገነን መብቱን አሰልፎ የማይሰጥ ድንቅ ህዝብ!

Reply
እውነት/Truth January 21, 2025 - 9:15 am

ሂጃብ መልበስ የሚከለከልባት ሴተኛ አዳሪነት የሚወደስባት አክሱም ፂዮን

የኢትዮጵያዊያን ፃድቋ ከተማ😁

Reply
Wiz Mame Cfc January 21, 2025 - 9:17 am

“ሂጃብ ክትገብር አያ ትምህርታ ውን ክትምሀር ሀያ”

Reply
Hailay Araya January 21, 2025 - 9:20 am

መጠጥ ቤት :ጭፈራ ቤት ፈቅዳ። ጨዋ ሙስሊሟን ሴት ሂጃብ እንዳትለብስ የከለከለች የሃገራችን ብቸኛዋ ከተማ “አክሱም” 😭😭😭😭

Reply
Michael Miki January 21, 2025 - 9:21 am

ባንዲራው ግን ቻይና ነው የሚመስለው

Reply
Lili Ye Su January 21, 2025 - 9:25 am

ትግሬዎች ለምን ታፈላላቹ😌

Reply

Leave a Comment